በደቡብ ምስራቅ ሲያትል ውስጥ ምን እየሆነ ነው።
አማርኛ • اَلْعَرَبِيَّةُ • 繁体字 • 한국어 • Español • Tagalog • ትግርኛ • Tiếng việt • English • af-Soomaali
የተዘመነ: ሐምሌ 25፣ 2022
አጠቃላይ እይታ
የደህንነት እና የሕዝብ መጓጓዣ አገልግሎትን ለማሻሻል እና በእግር፣ በብስክሌት እና ቢከን ሂል እና ረኒየር ሸለቆን ጨምሮ፣ በደቡብ ምስራቅ ሲያትል ውስጥ የሕዝብ መጓጓዣን ቀላል ለማድረግ እየሰራን ነው።
ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ ናቸው፣ ወደ መጨረሻው ንድፍ እየተቃረቡ ወይም ገና ተጀምረዋል። የሚገኙበት ደረጃ ምንም ይሁን ምን፣ ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን።
ደቡብ ምስራቅ ሲያትል በስፋት:
ለጎረቤት መንገድ የተዋጣ የድጋፍ ገንዘብ
- 51ኛ ጎዳና ደቡብ እና ሬንተን ጎዳና ደቡብ የትራፊክ ደህንነት ማሻሻያዎች
- የአንዶቨር እና ዳኮታ የእግረኛ ደህንነት ማሻሻያዎች
- የቢኮን መንገድ ደቡብ የደህንነት ማሻሻያዎች
ቢኮን ሂል:
ሬኒየር ሸለቆ:
- ተደራሽ የቤከር ተራራ (በቆይታ ላይ)
- መስመር 7 - ትራንዚት-ፕላስ መልቲሞዳል ኮሪደር (Transit-Plus Multimodal Corridor)
- ሬኒየር ጎዳና ራዕይ ዜሮ
- የጤናማ ይቆዩ መንገዶች:
- ዋሽንግተን ሐይቅ ሠፊ የከተማ መንገድ
- በMLK የተጠበቀ የብስክሌት መስመር
- ረኒየር ጐዳና ደቡብ የአውቶቡስ-ብቻ መስመሮች
በሸሪክ ተወካይ ድርጅቶች የሚመሩ ፕሮጀክቶች
በመላው ከተማ ውስጥ እየተከናወኑ ስላሉ ፕሮጀክቶች የበለጠ ለማወቅ፣ የካፒታል ፕሮጄክቶችን በመረጃ ልውውጥ ሰሌዳችን ይመልከቱ።